Ethiopia - የኦሮሞን ትግል ለ1 ሰከንድ አታስቆመውም ሸገር ይገነባል | አቶ ሽመልስ አብዲሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 288

  • @Peak.570
    @Peak.570 Год назад +13

    ማን እንደሚያቆም ማን እንደሚቀጥል እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው! "ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም።"

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t Год назад +1

      ኢትዮጵያውያን! የፈረሰው ቤት የተለያዩ ብሄሮች በርካታ ኦሮሞዎችም ጭምር ነው።ህገወጥ ቤቶች። እነዚህ የዲጂታል ወያኔ ዩቱዩብ የውሸት አማራና ኦሮሞ የማጋጨት ዘመቻ ነው።
      ባህርዳር ህገወጥ ቤቶች ፈርሰዋል።ግን መች አወሩት?

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Год назад +16

    አማራ ሆይ ንቃ አንድ ሁን። አትከፋፌል

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Год назад

      አንተ ራስህ ተንጋለህ አትትፋ ነቅተህ ሞተሀል በረት አፍ

    • @pearls1626
      @pearls1626 Год назад

      ዝም በል ተሳዳቢ ።

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Год назад

      ዋናው ትኩረት የተደረገበት አማራው ሲሆን ጉራጌው፣ ደቡቡ፣ ሐረሪው፣ ጋንቤላው ሁሉ በቀጣይነት ሊታወቅ ይገባል ደግሞም በአማራው ፊት አውራሪነት መጀመር አለበት።

    • @fathijemal2802
      @fathijemal2802 Год назад

      አማራ ሆይ ንቃ
      በኦሮሚያ መረት ቤት አትገንባ
      ኢዛዉ በአማራ መዲና በሃርደር ላይ እንቬስት አርግ ። አማራ ሆይ ንቃ❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Год назад +27

    ጊዴለም እናንተም አስፈራሩ ሕዝቡም የፈጣሪን ስራ በፀሎት ይጠብቃል።🙏

    • @ibrahimsultan5805
      @ibrahimsultan5805 Год назад

      ምነው ፈጣሪ እግዛ -ቤሄር ነው አልሽ ፈጣሪ እግዛ አለም ነውስ ክክክክ

    • @rosaahmed
      @rosaahmed Год назад

      @@ibrahimsultan5805
      Enta machem aliah aytrkachum,,gefnocha saw ardachu ,,gadalchu ,,betaxafershochu,,era sentun ayan

    • @fayahabesha
      @fayahabesha Год назад

      @@ibrahimsultan5805 አዳሜ ዝም ብለሽ ነው ፊን ፊን ምትይው ግዜሽን ጠብቂ

    • @ibrahimsultan5805
      @ibrahimsultan5805 Год назад

      @@fayahabesha ዝም ብለንማ አይዳለም እያገዛነሽ ነው ዝም ብለሽ ለቄሮ ታጋዢ ምድረ ፈሰም

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Год назад

      Tada sewn nithuhann eyyegeddelu hithan gib eyyasbellu new ende megentelachihum kalkerre minal besratu bittleyayu tiru new

  • @ASR9475
    @ASR9475 Год назад +15

    እግዚአብሄር ለዚህ ሁሉ ግፍ በራሱ ጊዜ ይከፍላችዋል፡፡

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy Год назад +17

    ዘላለም ስልጣንላይ እሚቆይ መሰለው

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t Год назад

      ኢትዮጵያውያን! የፈረሰው ቤት የተለያዩ ብሄሮች በርካታ ኦሮሞዎችም ጭምር ነው።ህገወጥ ቤቶች። እነዚህ የዲጂታል ወያኔ ዩቱዩብ የውሸት አማራና ኦሮሞ የማጋጨት ዘመቻ ነው።
      ባህርዳር ህገወጥ ቤቶች ፈርሰዋል።ግን መች አወሩት?

  • @degendegen78
    @degendegen78 Год назад +18

    ወይ ጥጋብ. እይዪኝ አዩኝ. ማለት. ደብቁኝ ደብቁኝ. አንዳይመጣ አንተ ለምተህ. ሌላው. እሚጠፋ መሥሎክ ከሆነ. እናያለን. ሥንጠፋም ሥንለማም አንድ ላይ መሆኑን. እንዳዘነጋ !!!

  • @ahmedbinebrahimebrahim5553
    @ahmedbinebrahimebrahim5553 Год назад

    ያሳዝናል በደለኞች በቅርብ ቀን ዋገቸውን ያገኛሉ ፍርዱን ለአሏህ ኢንሻአላህ

  • @jenetjene1981
    @jenetjene1981 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፣ያዋርድ፣እዲህ፣እደጠገብክ

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Год назад +11

    መጀመሪያ ለሰዉ ክብር ሰጡ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Год назад +3

    የኢትዮጵያ ሕዝ ሖይ እየጠፋን ነዉ ግፍ ማንንም የትም አያዴርሥም የአሏሕ ቁጣ ማንንም አይለይም ሥለዚሕ ሑላችንም እጠፋለን‼️😭

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 Год назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ትግራይ እንኳን ቢናገር ያምርበታል ደርግን ተዋግተው አሸንፈው 27 አመት ገዝተዋል እነዚህ ኦሮሞወች የት ተዋግተው ድል አምጥተው ነው ይህ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ ውጊያ ቢነሳ ይህ ሁሉ የሚሰሩት ይፈርሳል ይህ ትግስት ያደረገ ህዝብ ሲጠናበት መነሳቱ የማይቀር ነው ብታስቡበት ይሻላል

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 Год назад +11

    የአስገደለን የአማራ ብልፅግና ነው

  • @tebebunegsa6168
    @tebebunegsa6168 Год назад +2

    Yew ሸገር የድንጋይ ክምር ሁና እንደምትቀር ጥርጥር የለም

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 Год назад

      መድሀኒአለም ያዉቃል የድሀ እንባ ይፈርዳል

  • @ayoobseyid5138
    @ayoobseyid5138 Год назад +6

    ኦረሞ ትግል አይቶ አያውቅም እኳን ሊታገል😂😂

  • @danbole1233
    @danbole1233 Год назад +1

    Yehulume Behere Behereseboche Tegele Le second Ayekoreteme!!!Ye Tegabegha Tegabeneme Yasetenefesale!!!

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Год назад +10

    ባለጊዜዎች ጊዜችሁን ጠብቁ

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Atetrater 100amet yegezuhal, zeregna.

    • @FRAME172-p8t
      @FRAME172-p8t Год назад

      ኢትዮጵያውያን! የፈረሰው ቤት የተለያዩ ብሄሮች በርካታ ኦሮሞዎችም ጭምር ነው።ህገወጥ ቤቶች። እነዚህ የዲጂታል ወያኔ ዩቱዩብ የውሸት አማራና ኦሮሞ የማጋጨት ዘመቻ ነው።
      ባህርዳር ህገወጥ ቤቶች ፈርሰዋል።ግን መች አወሩት?

  • @fraolbaharu3413
    @fraolbaharu3413 Год назад

    ሸገር city ይገነባል ሽሜ ጀግናዉ 💪💪

  • @tolosaaddis4598
    @tolosaaddis4598 Год назад +1

    እግዚአብሔር ዘም አይል እናተ ዘረኞች

  • @tezetahassan5705
    @tezetahassan5705 Год назад

    Ethiopia will live stronger and better. History repeats itself and reveals the betrayals. God bless Ethiopia and the Ethiopians.

  • @bereketchala6121
    @bereketchala6121 Год назад +8

    መች ነው የት ነው ኦሮሞ የታገለው እረ ያመለጠን ታሪክ ካለ ንገሩን ሆ

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 Год назад +1

      1 መንገድ በመዝጋት
      2 በኦሮሚያ የሚገኙትን የሌላ ብሔሮችን ንብረት ማውደም: መዝረፍ: ንፁሃንን ማረድ እንዲሁም መጨፍጨፍ
      3 የመንግሥት(የሃገሪቱን) መስሪያ ቤትንና መኪናዎችን በማቃጠል

  • @hailua174
    @hailua174 Год назад

    ይህም ጊዜ ያልፋል ባለ ጊዜ ነኝ ባዬች የእጃቹን ታገኛላቹ
    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
    ዘረኝነት አፈር ይብላ

  • @adisadisu6755
    @adisadisu6755 Год назад +7

    ኦረሞ ደሞ ትግል ያቃል እዴ?

    • @selammebrie
      @selammebrie Год назад +1

      ይሄስ የኔም ጥያቄ ነው?

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 Год назад

      እኔስ የገረመኝ ኤርትራ በርሀ ፍየል ሲጠብቁ ከርመዉ አብይ አመጣቸዉ ኦሮሞ ሆዱን ማን ሊሞላለት ይታገላል

    • @gracegoodness3870
      @gracegoodness3870 Год назад

      Katiglm...wed Mathbet wed Samen yemlkh TIGL naw....yesemhal way Ato Lalibela🤔

  • @yesayas
    @yesayas Год назад

    ሽመልስ ፉከራህ ከአንድ ጥይት ዋጋ በታች ነው🇨🇬⛪️🇲🇱🔔📯💚💛❤💪

  • @TM-ih6pk
    @TM-ih6pk Год назад +9

    ከለሰው ሸገር ብገነባ ምን ትርጓሜ አለው🙄

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад

      😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba5006 Год назад

    የጽንፈኛ አማሮች ምላስ ገና ብዙ መዘዝ በደሀው አማራ ላይ ያመጣል።

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад

    እነዚህ ከብቶች ጥጋባቸው በዝቷልና ፈጣሪ ይንቀላቸው

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Год назад +3

    ንፁህ የኦረሞን ህዝብ ሊያስበሉት አስበዋል ኦረሞን የሚያጠፍው ፈጣሪ ነው እመኑኝ ይጠፍሉ ብቻ ልብ እንበል አማራ ቢሞትም ብታፈናቅሉትም መቸም ፈጣሪ አይጥለውም ወደፊትም በኛ ባማራወች ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ከኦረሞ ጋር የተባበራችሁ ሁላ ይፈርድባችኋል

  • @belachew1290
    @belachew1290 Год назад +1

    ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል

  • @pearls1626
    @pearls1626 Год назад +1

    ““እናንተ ግን፣
    ‘ልጅ ስለ አባቱ ኀጢአት ለምን አይቀጣም?’ ትላላችሁ።
    ልጁ ቀናና ትክክለኛውን ነገር ስላደረገ፣
    ሥርዐቴንም ሁሉ በጥንቃቄ ስለ ጠበቀ በሕይወት ይኖራል።
    መሞት የሚገባት ኀጢአት የሠራችው ነፍስ ናት።
    ልጅ በአባቱ ኀጢአት አይቀጣም፤
    አባትም በልጁ ኀጢአት አይቀጣም።
    ጻድቁ የጽድቁን ፍሬ ያገኛል፤
    ኀጢአተኛውም የኀጢአቱን ዋጋ ይቀበላል።”
    ‭‭ሕዝቅኤል‬ ‭18‬:‭19‬-‭20‬ ‭

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад +1

    ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ለደሀው፡ህዝብ

  • @hanakiros524
    @hanakiros524 Год назад +15

    መቼ ነው ኦሮሞ የታገለው ?

    • @legesechala8526
      @legesechala8526 Год назад

      ነፃነት በስጦታ የተቸረው ማንም የለም

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 Год назад +1

      አጃኢብ ነው ኦሮሞ አንድ ከተማ ይዞ አያውቅም!አንድ ተራራ አልያዘም በ 50 ዓመት.

    • @DinqiiTubes
      @DinqiiTubes Год назад

      oromo batnor Ethiopia atnorim nbr

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 Год назад

      ​@@yitbarek350 byyy Amhara game over

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 Год назад

      ​@@yitbarek350 kkkkkk by Amhara game over

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ Год назад +1

    ዘ ይገርም ነው

  • @seiflion1172
    @seiflion1172 Год назад +2

    መቼስ የወደቃቹህ ቀን እናንተም ሕዝባቹህንም ታስበሉታላቹህ !!!!

  • @ahmi406
    @ahmi406 Год назад +4

    መለስም ስንት ጀብድ ሰርቶ እንደነሱ አልፈነጠዙም

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 Год назад

    እግዜአብሄር የደሀ እንባ ያብሳለል

  • @solomongetachew3158
    @solomongetachew3158 Год назад

    He is right he is leader of oromo

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад +1

    የፍትህ፡ያለህ፡የፍትህ፡ያለህ፡

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 Год назад +1

    አይ ጊዜ አሉ ሁሉም ይጠራል እስኪ በሰዉ ደም በግፍ በእንባ እንመሰርታለን ያላችሁትን ስትኖሩበት እናያለን ምክንያቱም እናንተ ፈጣሪን ረስታችሁ በጊዜ እና በጦር መሳሪያ ተመካችሁ ወይ የበታችነት። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ኩሉ ከንተ እስመ ኩሉ አላፊ ዉእቱ። ሑሉም ነገር ከንቱ ነዉ ካለፊት መሪዎች የማር የማትችሉ ደደቦች መሆናችሁን ያሳያል!!!

  • @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ
    @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ Год назад +6

    ሽመልስ ብሽቲው የእጅክን ታገኛለክ

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Keteketo 100amet yegezehal.

  • @حواءالعبري
    @حواءالعبري Год назад

    ተሽመልስ አዲስ ነገር የለም ??😢😢😢/ብቻ ሀገሬ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርይፈርዳለ

    አንድ ቀን አንድ ቀን ያለቀሰ ይስቃል የሳቁ ደግሞ ያለቅሳሉ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው በድኑ በአዴን ነው

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ Год назад +3

    ጥሩ ይቆምራል አይ ኦሮሞ አለ ሰውየው

  • @wubalemtarekegne3318
    @wubalemtarekegne3318 Год назад +1

    የትኛው ድል ድል እኮ ልብ ይጠይቃል በማን ምክኒያት እዚህ ቦታ ላይ እንዳለህ ማንም ያውቃል፡ እንከን አንተ ህወሀትም አልሆነለትም፡ መንጋ ከብት የኦሮሞ እቅድ 100ሜ አያልፍም፡ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ብርጭቆ ለህጻን ልጅ መስጠት ነው አለ መለስ እውነት ነበር የተናገረው ወሬ ብቻ

  • @AlmaZመካነሰላም
    @AlmaZመካነሰላም Год назад

    ምንአገባን ከአለም ባክ እየጠየቁ ነው ብድር እኛን አማራን አይወክልንም

  • @SameSame-bp1gn
    @SameSame-bp1gn Год назад +3

    እሬሳክ በመንገድ ይጎተታል አንድ ቀን

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea Год назад +1

    lemen selam honech hageritu yemeselal obo shemeles

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Enante eyalachu minm selam yelem ..

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 Год назад +1

    ይሄ አባባል ፖለቲካ ነው ተው ህዝብ የሚያቀራርብ ነገር ዘግቡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አትስሩ ሀገረ ፈርሶ በሶሻል ሚዲያ መሸቀል የለም እናስተውል ጎበዝ።

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Год назад +3

    የተረሳውና የሚገርመው ነገር ግን ... እግዚአብሔር የሚባል አምላክ አለ። ለፍርዱም ዘግይቶ አያውቅም።
    አቤት በቃ ያለ ቀን🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ወዮ ለነዚህ ሰይጣኖች ወዮ ለነዚህ የዲያቢሎስ ቅጥረኞች
    እያንዳንዷ የጠፋች ነፍስ የፈሸች የደም አይደለም የእንባ ጠብታ ሂሳብ አላት !!! ወዮ ለነዛ ልበ አውሬ ሰው ተብዬዎች🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Enante eyalachu Ethjiopia selam yelem.yemnlik hault yezachu hedulin..

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 Год назад +1

    ግታሆይ አንተ ድረስልን

  • @حواءالعبري
    @حواءالعبري Год назад

    እነሁሉ ኬኛ ቀን ፈጣሪ ይፈርዳል? ባለግዜውች 😢😢😢😢

  • @fitsumhiwot5473
    @fitsumhiwot5473 Год назад +1

    ግድ የለም ጌዜ መልስ ይሰጣል

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Год назад

    በየትኛው አቅም

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Год назад +2

    ታዲያ የኦሮሞ ትግል ሌላውን ብሔር እያፈናቀላ በህዝብ ገንዘብ ለኦሮሞ መታሰቢያ የሚሆን የኦሮሞ ከተማ መገንበት ነው ዎይ?

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Год назад +1

    ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሕገ ወጥ ግንባታ ይካሄድ የሚልና ሕግ አይከበር ምድረ የሕገ ወጥ ተባባሪ ቢንጫጫ ምን ያመጣና

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Год назад

      ወይ ጊዜ ወይ ጊዜ ግዜ ባለውሉ ፍቅርና ቅናትን አስማማቸው አሉ አለ ያገሬ ሰው አንተ ጉርጥ ምን አባሽ ሆነሽ ነው ያቅበዘበዘሺ ወይም ትሞቻለሽ ትታመሚያለሺ ነው የሺመልስ ነገር

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 Год назад

    ትሪ አጣንና አብረን በላን አለች አያቴ

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Год назад +4

    አንተ ዝንጀሮ ፊት ለሁሉም ጊዜ አለው ።ሰከንድ አይደለም ሰዓቱ ሲደርስ ሁሉም ይሆናል ። በውሸት ሀገር አይመራም ።
    እውነተኛ ህዝብ ያሸንፋል !!!
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Год назад +3

    መስርት ገንባ በተራችን ግን እኛ ያፈረስከን. እናፈርስሀለን እኛ በድማሚት እንደማንጨርስህ አላሰብክም

    • @sanitizermen1690
      @sanitizermen1690 Год назад

      እኔ ምልህ ወንድሜ አማራ ክልል የግል ኦሮሚያ ግን የጋራ ነው እንዴ ? እስኪ ህገ ወጥ ጨረቃ ቤት ባህር ዳር ዙርያ ሰርተህ ከኦሮሚያ ጨረቃ ቤት የፈረሰባቸውን አስፍራቸው ? ኢትዮጵያን በጋራ እና በመከባበር እናስቀጥላት ሌላ እንተያያለን ሌላ ? አስራ አንድ ሚልየን አማራ አቅፋ ምትኖረው ኦሮሚያ ምስጋና እንጂ ዛቻ ይገባታል ወዳጄ ?

    • @fadilalovem5691
      @fadilalovem5691 Год назад

      yasaruta Esata new menqlaji kabeta oromo

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    ፍትህ፡በአብይ፡ዘመን፡በሽመልስ፡በአዳነች፡ጊዜ፡ጠፈ፡ፍትህ፡ለህዝቡ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Год назад

    በትክክ😪😪😪😪😪

  • @seyoummesele7750
    @seyoummesele7750 Год назад

    ሽመልስ ከስልጣን ቢወርድ ወይም ቢሞት ኦሮሞ ብዙ ጀግና አለው ማንም ምንም አያመጣም

  • @Semiraa0001
    @Semiraa0001 Год назад

    Dawen dawen Abey

  • @haymanottadege9834
    @haymanottadege9834 Год назад +1

    መጀመርያ እነሱ ከበታችነት ስሜት ይውጡ

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 Год назад +1

    💚💛♥️💯💯💯🐅💪🙏oromyaa❌🇧🇫🐄🇧🇫❌

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Год назад

    የኦሮሞነት ጥግ መሆን ያለበት ሠዎችን ማቀፍ እንጂ አንደ ብልፅግና ሠዎችን ማፈናቀል መግደል ማሸማቀቅ በመቀጠልም የዜጎችን ስብእና ያለመጠበቅ የዘመኑ የነኬኛ አገዛዝ የመጨረሻው መጨረሻ ከየት ሊደረስ እንደሆነ ምንም ያልታወቀ መሆኑን ለራሱም የማይሆን ለሌላውም ግራ የሚገባ ነው ፈጣሪ ሠላሙን ያሠማልን

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +3

    የጠነሰሱት ሴራ እየውጣ ነው 🙄

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Год назад

      ሠላም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @makeabersh1622
    @makeabersh1622 Год назад

    ሺመልሥ እና አብይ ከፈጣሪ በላይ ናቸውን የሚያሣዝንነኝ ምሥኪን የኦሮሞ ህዝብ

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 Год назад

    እቼ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም አሉ ሰውን በፈንድ እያስፈራሩ አገር መዝረፍ የግለሰብ መሬት የለም የህዝብ እንዲ በማን አለብኘት አገር በማን ሀብት በህዝብ ሀብት በኢትዮጵያውያን ሀብት ሚወስነው ኢትዮጵያዊው ነው አገር የጋራ እንጂ የስማ በለው አደለም

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ!!!!!!!!!!!!!!!ፍትህ!!!"""""""!!!መንግስት፡ለምን፡አያስብም፡ፍትህ፡ፍትህ፡

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ህዝብ፡አነበ፡ፍትህ፡ፍትህ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Год назад

    አማራን እየመራን ነው የሚሉት የት ያሉት ድምፃቸው ጠፋ

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +1

    ሰው ጥሪ ቢሏት እራሷ መጣች ማለት ነው

  • @tarikulegese2933
    @tarikulegese2933 Год назад

    ከተማ መመስረት ምን ዋጋ አለው በድርቅ ለሚሰቃዩ ለቦረና ህዝብና ላአካባቢ እንደርስላቸው ከተማው ምግብ አይሆን ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ብሰጡ

  • @getanehyizengaw-ze4kg
    @getanehyizengaw-ze4kg Год назад +1

    ኦሮሞን በጠላት ማስከበብ ነው ሌላ ትርጉም የለውም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +1

    በቃ የአማራ ክልል መንግስት ከሚሴ ያሉትን ኦርሞ አስወጥቶ ህዝቡን ማስፈር አለበት በቃ😭

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ምን፡አይነት፡ጭካኔ፡የጭካኔ፡ጥግ፡ተይቶ፡የማይታወቅ፡ጉድ፡ጉድ፡ጉድ

  • @mekdesyigezu1349
    @mekdesyigezu1349 Год назад +4

    የበታችነት ስሜት ተጫወተባችሁ የማትረቡ

  • @aabdo2531
    @aabdo2531 Год назад +1

    አረአነዚህኦሮምአላህየሰሩትንግፍይሰጣቸዉ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Год назад

    ከሜሴይሎትን ጠርጎ ማስወጣት ነዋ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад

    ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ሆኖባቸው ነው የፍርድ ቀን እሩቅ አደለም

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад

    በለው የሺመልሥ ጥጋብ እና እብሪት በቅርቡ መተፈሡ አይቀርም የህዝብ ደም እያሥለፈለፈውነው የባለጌ ሥብሥቦች እደት ብለው ኢትዮጲያን በአድነት መምራት ይችላሉ ?
    አላህ የሥራቸውን ይፍረድባቸው እና ይገላግለን

  • @abdurehmanman-wr7ec
    @abdurehmanman-wr7ec Год назад

    Shimeles will be resign.

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Год назад

    የኦሬሞ ልጂ ግን በቃህ ካላለ ይኸን ሰው የትግራይን ልጆች እደጨረሰው ጌታቸው ይኸም ያው ነው

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q Год назад

    የኔ ጀግኖች አይዟቹ አ.አ በድሮ ስሟ አስጠሯት ፊንፊኔ ብላቹ ጥሯት

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 Год назад +1

    አቶ ሽመልስ ስማቸው ግን የአማራ ስም መሆኑን አውቀዋል ?

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun3117 Год назад

    Shimeles Abdissa 👏👏💪💪

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Год назад

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ ንቃ፣ ከአማራ ጥላቻ ውጡና ከአማራ ጋር ቁሙ።

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 Год назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Год назад

    ጀግናው ሽመልስ አብዲሳ የዘመኑ እውነተኛ የኦሮሞ ልጅ !! ሸገር ብቻ አይደለም የኦሮሞ መሬት ፊንፊኔ ጭምር ነው !! ስለዚህ ቷላቅዋን ፊንፊኔ ነፃ ስትወጣ ነው የኦሮሞ መብትና ፍትህ የሚያገኘውና ቀስ በቀስ እየሰፋ መሄድ አለበት !! የኦሮሞም ቁስል ይታከማል !! ቀጥሉበት እኛ ተጋሩ ችግራችን አንድ ስለሆነ ከጎናቹሁ ነን ።

  • @luluekeder504
    @luluekeder504 Год назад +1

    የኣሮሞ ህዝብ በዉሀላ የምትከፍለዉን ዋጋ እያሰቡክ አረ የህዉሀት ያለ ያስቡላል ስራቸዉ

  • @tueb3879
    @tueb3879 Год назад

    ሸገር የሁሉም ቢሂርቢሂረሰኮችነው ማነው ለኦረሞያደረገው

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 Год назад

    ሸገር ምን ያረጋል ሰው አፈነቅሎ በሰው አገር ለፍቶ የሰራሁን ቤት ማፍረስ ፈጠሪ የሲረሁን የስጠው

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j Год назад +1

    ይህ በሬ ግንባር ከብት ደደብከእንስሳት ሳይሻሉ ስልጣን

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 Год назад

    አማራ ኢትዬጽያዊነት ላይ ፅኑ ቢሆንም ።የዋህነትን ትዕግስትን ያበዛል።ለምንድነው የራሱን ክልሉን የማያለማው።በብሄር መደራጀት ከስውነት የወረደ ቢሆንም ጊዜ እስኪያልፍ ግን አማራም መደራጀት አለበት።

  • @eyobtadesse8952
    @eyobtadesse8952 Год назад

    በእውነቱ ይህ ግልጽ የሆነ የዘር ማጽዳት ድርጊት ነው። ኧረ እንዴት ነው እነኝህን እንኩቶ የሆኑ አረመኔ ባለስልጣናት በዓለም አቀፍ ህግ ተጠያቂ የማይደረጉት?

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Год назад

    ጠበብተኛ ያለው ማን ነበር?? ሰው ሁሌ እንዴት የበታችነት ስሜት ይሰማዋል።

  • @amanuelasafa6974
    @amanuelasafa6974 Год назад

    ሼ ከተማ ቢሠሩ ደስተኛ ነኝ ይህ ማለት ግን ከሌላ ብሄር የመጡትን ቤታቸውን እያፈረሱ የምትገነባው ከተማ ዘላቂነቱ ራሱ አስተማማኝ አይደለም ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ቦንብ ነው don't worry you will see

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Год назад

    እደው መዳኔይለ ሳትገነብት አፍር ብሎ የስንቱን ንፁህ እዝብ አርዳቹ በላቹ

  • @nadew-rn4oi
    @nadew-rn4oi Год назад +1

    አቶ ሺመልስ፡ መቼ ነው ስምህን የሚትለውጠው? ሁሉም የኦሮሞ ስም ኦሮሙማ መሆን አለበት ብለህ የለ? ልባርግ፣ ስምህ ሳይለወጥ ተጠፍንገህ ከገፀ-ምድር እንዳትወሰድ።

  • @lubabalubaba4245
    @lubabalubaba4245 Год назад

    ታቃላቺሁ ፈታዉች ባሁን ሰአት የሚስጠላኝ ነገር ቢኖር የሃራቺንን ባለስልጣኖቺን ወሬ መስማት ነዉ ምክንያቱ ደሞ ሁሉም ባለሥልጣኖች ዘረኛ እራሥ ወዳድ በታኞች የዋሁን ህዝብ አስለቃሾች ስለሆኑ አላህ የስራቸዉን በዝቺዉ ምድር ላይ ይስጣቸዉ ሰዉን እዳስለቀሡት የነሱም ማልቀሻ ይቅረብ

  • @behailugetachew9932
    @behailugetachew9932 Год назад

    የበታችነት መንፈስ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ማሳያ የሆንክ ሰው